Learn Amharic Numbers

How to say the numbers and count in Amharic

NumberWritingAudio
0ዜሮ
1አንድ
2ሁለት
3ሦስት
4አራት
5አምስት
6ስድስት
7ሰባት
8ስምንት
9ዘጠኝ
10አሥር
11አሥራ አንድ
12አሥራ ሁለት
13አሥራ ሦስት
14አሥራ አራት
15አሥራ አምስት
16አስራ ስድስት
17አሥራ ሰባት
18አሥራ ስምንት
19አሥራ ዘጠኝ
20ሃያ
21ሃያ አንድ
22ሃያ ሁለት
23ሃያ ሦስት
24ሃያ አራት
25ሃያ አምስት
26ሃያ ስድስት
27ሃያ ሰባት
28ሃያ ስምንት
29ሃያ ዘጠኝ
30ሠላሳ
31ሠላሳ አንድ
32ሠላሳ ሁለት
33ሠላሳ ሦስት
34ሠላሳ አራት
35ሠላሳ አምስት
36ሠላሳ ስድስት
37ሠላሳ ሰባት
38ሠላሳ ስምንት
39ሠላሳ ዘጠኝ
40አርባ
41አርባ አንድ
42አርባ ሁለት
43አርባ ሦስት
44አርባ አራት
45አርባ አምስት
46አርባ ስድስት
47አርባ ሰባት
48አርባ ስምንት
49አርባ ዘጠኝ
50አምሳ
51አምሳ አንድ
52አምሳ ሁለት
53አምሳ ሦስት
54አምሳ አራት
55አምሳ አምስት
56አምሳ ስድስት
57አምሳ ሰባት
58አምሳ ስምንት
59አምሳ ዘጠኝ
60ስድሳ
61ስድሳ አንድ
62ስድሳ ሁለት
63ስድሳ ሦስት
64ስድሳ አራት
65ስድሳ አምስት
66ስድሳ ስድስት
67ስድሳ ሰባት
68ስድሳ ስምንት
69ስድሳ ዘጠኝ
70ሰባ
71ሰባ አንድ
72ሰባ ሁለት
73ሰባ ሦስት
74ሰባ አራት
75ሰባ አምስት
76ሰባ ስድስት
77ሰባ ሰባት
78ሰባ ስምንት
79ሰባ ዘጠኝ
80ሰማኒያ
81ሰማኒያ አንድ
82ሰማኒያ ሁለት
83ሰማኒያ ሦስት
84ሰማኒያ አራት
85ሰማኒያ አምስት
86ሰማኒያ ስድስት
87ሰማኒያ ሰባት
88ሰማኒያ ስምንት
89ሰማኒያ ዘጠኝ
90ዘጠና
91ዘጠና አንድ
92ዘጠና ሁለት
93ዘጠና ሦስት
94ዘጠና አራት
95ዘጠና አምስት
96ዘጠና ስድስት
97ዘጠና ሰባት
98ዘጠና ስምንት
99ዘጠና ዘጠኝ
100መቶ
101አንድ መቶ አንድ
102አንድ መቶ ሁለት
110አንድ መቶ አሥር
120አንድ መቶ ሃያ
130አንድ መቶ ሠላሳ
200ሁለት መቶ
300ሦስት መቶ
1,000አንድ ሺህ
2,000ሁለት ሺህ
10,000አሥር ሺህ
100,000አንድ መቶ ሺህ
1,000,000አንድ mሚሊዮን
10,000,000አሥር mሚሊዮን